Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:54 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)54 በመቶ ሐምሳ ሦስት ዓመተ ዓለም፤ በሁለተኛው ወር አልቂሞስ የቤተ መቅደሱን የውስጥ ግንብ እንዲያፈርስ አዘዘ፤ ዕቅዱም የነቢያትን ሥራ ለማፍረስ ነበር። የማፍረሱንም ሥራ አስጀመረ። Ver Capítulo |