Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:39 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 ቀና ብለው በጫጫታ መካከል ብዙ ሰዎች ሲመጡ አዩ፤ ሙሽራው፤ ሚዜዎቹና ወንድሞቹ ብዙ ጓዝ ይዘው ከአጀቡ ፊት ፊት እየሄዱ፥ ከበሮ እየመቱ፥ እየዘፈኑ በጦርነት ጊዜ እንደሚሆነው የደመቀ ትርኢት እያሳዩ ሲመጡ ተመለለከቱ። Ver Capítulo |