Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በብልኀነታቸውና በጥንካሬአቸው ይህን አገር እንዴት አድርገው እንደያዙት አወሩለት፤ በእውነቱ ቦታው ከእነርሱ በጣም ሩቅ ነበር፤ እነርሱን ለመውጋት ከምድር ዳርቻ የመጡ ነገሥታትም ነበሩ፤ ብዙ ጉዳት አድርሰውባቸው አጥፋተዋቸዋል፤ ሌሎቹ ግን የዓመት ግብር ይከፍሏቸው ነበር፤ Ver Capítulo |