Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ከሮም ጋር ጦርነት ለሚገጥሙ ጠላቶች ሮም እንደወሰነችው ስንዴ ወይም የጦር መሣሪያ ወይም ገንዘብ ወይም መርከቦች አይሰጡም፤ ወይም አያበድሩም። በመልሱ ምንም ሳይቀበሉ ግዳጃቸውን ይፈጽማሉ። Ver Capítulo |