Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 “ይሁዳ መቃቢስና ወንድሞቹ እንዲሁም የአይሁድ ሕዝብም ከእናንተ ጋር ቃል ኪዳንና ሰላም ለማድረግ ከቃል ኪዳን ጓደኞቻችሁና ከወዳጆቻችሁ ጋር የትብብርና የሰላም ስምምነት እንድንዋዋል እና የእናንተም ወዳጆች እንድንሆን ፈልገው ወደ እናንተ ልከውናል”። Ver Capítulo |