Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የሚያስተዳድራቸውና በበላይነት መንግሥታቸውን በሙሉ የሚጠብቅ አንድ ሰው በየዓመቱ ይሾማሉ፤ ምንም ሳይመቀኙበትና ሳይቀኑበት ሁሉም ለእርሱ ብቻ ይታዘዛሉ። Ver Capítulo |