Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ሮማውን ነገሩን ባወቁ ጊዜ አንድ የጦር መሪ ብቻ ልከው ጦርነት ገጠሟቸው፤ ከግሪካውያን ብዙዎች ሞቱ፤ ሚስቶቻቸውና ልጆቻቸው በውርስ ተወሰዱ፤ ሮማውያን ንብረታቸውን ዘርፈው ወሰዱባቸው፤ አገራቸውን አስገበሩ፤ ምሽጐቻቸውን አፈረሱ፤ እስከ ዛሬ ድረስ እንዲያገለግሏቸው አድርገዋቸዋል። Ver Capítulo |