Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የሮማውያን ዝና ወደ ይሁዳ ጆሮ ደረሰ፤ እነርሱ ጐበዝ ጦረኞች ነበሩ፤ ከጐናቸው ለማሰለፉ ሰዎች ሁሉ ደጐች ነበሩ፤ ወደ እነርሱ ለሚመጡ ሰዎች ሁሉ ወዳጅነታቸውን የሚሰጡ (የሚለግሡ) ነበሩ፤ ጀግና ጦረኞች ነበሩ። Ver Capítulo |