Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:62 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)62 ንጉሡ ወደ ጽዮን ተራራ ሄዶ (ገብቶ) ቦታው ምን ያህል የማይደፈር መሆኑን እንደተመለከተ ምሽጐችን ካየ በኋላ መሐላውን በማፍረስ መካበቢውን ግንብ እንዲያፈርሱ ትእዛዝ ሰጠ። Ver Capítulo |