Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:57 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)57 ሊስያስ በሰማ ጊዜ ለመሄድ በፍጥነት ተዘጋጀ፤ ንጉሡንና የሠራዊቱን መሪዎች፥ ሰዎቹንም ምግባችንም እያለቀ ሄደ፤ ይህ የከበብነው ቦታ በጣም የተጠናከረ ነው፤ የመንግሥቱ አስተዳደር ጉዳይ ኃላፊነቱ የወደቀው እኛ ላይ ነው። Ver Capítulo |