Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:53 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)53 ነገር ግን በመጋዘናቸው የሚበላ አልነበራቸውም፤ ይህም የሆነበት ምክንያት ዘመኑ ሰባተኛው የዕረፍት ዓመት በመሆኑና ከአረመኔዎች መካከል ወደ ይሁዳ አገር በመሄድ የተጠጉት እስራኤላውያን የመጨረሻውን ስንቅ በልተው አጠናቀው ስለ ነበር ነው Ver Capítulo |