Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:41 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 የእነዚህን የብዙ ወታደሮች ጫጫታና የእግሮቻቸውን ድምፅ፥ የሠራዊታቸውንና የመሣሪያዎቻቸውን ቅጭልጭልታ በሰሙ ጊዜ ሰዎች ሁሉ ደነገጡ፤ ይህ ሠራዊት በእውነቱ እጅግ በጣም ብዙና ብርቱ ነበር። Ver Capítulo |