Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 በእያንዳንዱ ዝሆን ላይ በጠፍር ጥብቅ ተደርጐ የታሰረ ጠንካራ የእንጨት ቤት እንደ መከላከያ ምሽግ ሆኖ ተሠርቶለት ነበር። በውስጡም ተመድበው የሚያገለግሉ ሶስት ተዋጊ ወታደሮችና አንድ የዝሆን ጠባቂ ይገኛሉ። Ver Capítulo |