Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 አሁን ግን በኢየሩሳሌም ላይ የፈጸምኳቸው ክፉ ድርጊቶች ታወሱኝ፤ እዚያ የሚገኘውን የወርቅ ብር ዕቃዎች ሁሉ ወስጃለሁ፤ ያለ ምክንያት የይሁዳን አገር ሰዎች አስጨርሻለሁ። Ver Capítulo |