Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ያንጊዜ ካሉበት ስፍራ ሆነው የተጠናከረውንና የመሸገውን የአረማውያንን ሠፈር ተመለከቱ፤ በሠፈሩ ዙሪያ ፈረሰኞች ነበሩ፤ ሁሉም ዓዋቂዎችና የጦር ልምምድ ያላቸው ነበሩ። Ver Capítulo |