Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:59 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)59 ይሁዳና ወንድሞቹ፤ የእስራኤልም ሕዝቡ በሙሉ በሃያ አምስት በቂስለው ወር ጀምሮ ስምንት ቀን ሙሉ በየዓመቱ በእነርሱ ጊዜ የመሠዊያው ምረቃ ቀኖች በታላቅ ደስታ እንዲከበሩ ወሰኑ። Ver Capítulo |