Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ይህን ከባድ ሠራዊት ባየ ጊዜም እንዲህ ብሎ ጸለየ “የእስራኤል አዳኝ ሆይ አንተ የተመሰገነህ ነህ፤ በአገልጋይህ በዳዊት እጅ የኃይለኛውን ተዋጊ ሰው ኃይል ያንኮታኮትህ ነህ፤ Ver Capítulo |