Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ነገር ግን በስተ ኋላ የነበሩት ሁሉ በሰይፍ ተመትተው ወደቁ። እስከ ጌዜሮንና እስከ ኤዶምያስ ሜዳ ድረስ፥ እስከ አዛጦንና እስከ ያምንያ ድረስ ተከታተሏቸው፤ ጠላት ሦስት ሺህ የሚያህሉ ሰዎች በዚያ አጣ። Ver Capítulo |