የንፍታሌም ነገድ መሪ፣ የዓሚሁድ ልጅ ፈዳሄል።”
የአሴር ነገድ መሪ፣ የሴሌሚ ልጅ አሑሒድ፤
እነዚህ በከነዓን ምድር ለእስራኤላውያን ርስት እንዲያከፋፍሉ እግዚአብሔር ያዘዛቸው ሰዎች ናቸው።