ከዮጥባታ ተነሥተው በዔብሮና ሰፈሩ።
ከሖርሃጊድጋድም ተነሥተው በዮጥባታ ሰፈሩ።
ከዔብሮና ተነሥተው በዔጽዮንጋብር ሰፈሩ።
ከዚያም ተነሥተው ጉድጎዳ ወደ ተባለ ስፍራ፣ ቀጥሎም የውሃ ፈሳሾች ወዳሉባት ዮጥባታ ወደምትባል ምድር ተጓዙ።