በጦርነቱ ላይ የነበሩት ወታደሮች እኩሌታ ድርሻ ይህ ነበር፤ ሦስት መቶ ሠላሳ ሰባት ሺሕ ዐምስት መቶ በግ፣
ወንድ ያላወቁ ሠላሳ ሁለት ሺሕ ሴቶች።
ከእነዚህም በጎችና ፍየሎች ለእግዚአብሔር የተሰጠ ግብር ስድስት መቶ ሰባ ዐምስት ነበር።