እንዲሁም በበሪዓ ዘሮች በኩል፣ በሔቤር በኩል፣ የሔቤራውያን ጐሣ፣ በመልኪኤል በኩል፣ የመልኪኤላውያን ጐሣ።
የአሴር ልጆች፦ ዪምና፣ የሱዋ፣ የሱዊና በሪዓ ናቸው፤ እኅታቸውም ሤራሕ ናት፤ የበሪዓ ልጆች፦ ሔቤርና መልኪኤል ናቸው፤
የአሴር ዘሮች በየጐሣቸው እነዚህ ነበሩ፤ በዪምና በኩል፣ የዪምናውያን ጐሣ፣ በየሱዊ በኩል፣ የየሱዋውያን ጐሣ፣ በበሪዓ በኩል፣ የበሪዓውያን ጐሣ፤
አሴር ሤራሕ የምትባል ልጅ ነበረችው።