ከጋድ ነገድ፣ የማኪ ልጅ ጉዲኤል።
ከንፍታሌም ነገድ፣ የያቢ ልጅ ናቢ፤
እንግዲህ ምድሪቱን እንዲሰልሉ ሙሴ የላካቸው ሰዎች ስም ይህ ነው። ሙሴ ለነዌ ልጅ ለአውሴ፣ “ኢያሱ” የሚል ስም አወጣለት።