የፋስኮር ዘሮች 1,247
ዐምስተኛው ለመልክያ፣ ስድስተኛው ለሚያሚን፣
የመልክያ ልጅ፣ የፋስኮር ልጅ፣ የይሮሐም ልጅ ዓዳያ፤ የኢሜር ልጅ፣ የምሺላሚት ልጅ፣ የሜሱላም ልጅ፣ የየሕዜራ ልጅ፣ የዓዲኤል ልጅ መዕሣይ።
ከፋስኮር ዘሮች፤ ኤልዮዔናይ፣ መዕሤያ፣ ይስማኤል፣ ናትናኤል፣ ዮዛባትና ኤልዓሣ።
የኢሜር ዘሮች 1,052
የካሪም ዘሮች 1,017