ከቢልጋ፣ ሳሙስ፤ ከሸማያ፣ ዮናታን፤
መዓዝያ፣ ቤልጋይ፣ ሸማያ፤ እነዚህ ካህናት ነበሩ።
ከአብያ፣ ዝክሪ፤ ከሚያሚንና ከሞዓድያ፣ ፈልጣይ፤
ከዮያሪብ፣ መትናይ፤ ከዮዳኤ፣ ኦዚ፤