ከአዶ፣ ዘካርያስ፤ ከጌንቶን፣ ሜሱላም፤
ከካሪም፣ ዓድና፤ ከመራዮት፣ ሔልቃይ፤
ከአብያ፣ ዝክሪ፤ ከሚያሚንና ከሞዓድያ፣ ፈልጣይ፤
ዳርዮስ በነገሠ በሁለተኛው ዓመት በስምንተኛው ወር የእግዚአብሔር ቃል ወደ አዶ ልጅ ወደ በራክዩ ልጅ ወደ ነቢዩ ዘካርያስ እንዲህ ሲል መጣ፤