ሆሴዕ፣ ሐናንያ፣ አሱብ፣
ፈላጥያ፣ ሐናን፣ ዓናያ፣
አሎኤስ፣ ፈልሃ፣ ሶቤቅ፣
በኢየሩሳሌምም ላይ ወንድሜን አናኒን እንዲሁም ፍጹም ታማኝና ከሌሎች ሰዎች ይልቅ እግዚአብሔርን ይበልጥ የሚፈራውን የግንቡን አዛዥ ሐናንያን ኀላፊ አደረግኋቸው።