አዶንያስ፣ በጉዋይ፣ ዓዲን፣
ከበጉዋይ ዘሮች ዑታይና ዘቡድ፣ ከእነርሱም ጋራ 70 ወንዶች።
ከዓዲን ዘሮች የዮናታን ልጅ ዔቤድና ከርሱም ጋራ 50 ወንዶች፤
ቡኒ፣ ዓዝጋድ፣ ቤባይ፣
አጤር፣ ሕዝቅያስ፣ ዓዙር፣