የታጱዋ ንጉሥ፣ አንድ የኦፌር ንጉሥ፣ አንድ
ቤንሔሴድ፣ በአሩቦት ውስጥ የሚገኙት ሦኮንና የኦፌር አገር በሙሉ የርሱ ነበር፤
የመቄዳ ንጉሥ፤ አንድ የቤቴል ንጉሥ፣ አንድ
ዛኖዋ፣ ዓይንገኒም፣ ታጱዋ፣ ዓይናም፣
ከዚያም ወደ ምሥራቅ በመቀጠል፣ ወደ ጋትሔፌርና ወደ ዒትቃጺን ይዘልቃል፤ ከዚያ ደግሞ ወደ ሪሞን በመሄድ ወደ ኒዓ ይታጠፋል።