ልጁም እስማኤል ሸለፈቱን ሲገረዝ 13 ዓመቱ ነበር።
አጋር ለአብራም ወንድ ልጅ ወለደችለት፤ አብራምም ስሙን እስማኤል ብሎ ጠራው።
አብራም፣ አጋር እስማኤልን በወለደች ጊዜ ዕድሜው 86 ዓመት ነበር።
አብርሃምና ልጁ እስማኤል፣ ሁለቱም በዚያ ቀን ተገረዙ።