ከኤላም ዘሮች የጎቶልያ ልጅ የሻያና ከርሱም ጋራ 70 ወንዶች፤
ከዚያም ከኤላም ዘሮች አንዱ የሆነው የይሒኤል ልጅ ሴኬንያ ዕዝራን እንዲህ አለው፤ “በዙሪያችን ካሉት አሕዛብ፣ ባዕዳን ሴቶችን በማግባታችን ለአምላካችን ታማኞች ሆነን አልተገኘንም፤ ይህም ሆኖ አሁንም ለእስራኤል ተስፋ አለ።
የሌላው ኤላም ዘሮች 1,254
የኤላም ዘሮች 1,254
ከዓዲን ዘሮች የዮናታን ልጅ ዔቤድና ከርሱም ጋራ 50 ወንዶች፤
ከሰፋጥያስ ዘሮች፣ የሚካኤል ልጅ ዝባድያ፣ ከ80 ወንዶች ጋራ፤