ከካሪም ዘሮች፤ አልዓዛር፣ ይሺያ፣ መልክያ፣ ሸማያ፣ ስምዖን፣
የሚካኤል ልጅ፣ የበዓሤያ ልጅ፣ የመልክያ ልጅ፣
ከፈሐት ሞዓብ ዘሮች፤ ዓድና፣ ክላል፣ በናያስ፣ መዕሤያ፣ መታንያ፣ ባስልኤል፣ ቢንዊና ምናሴ።
ብንያም፣ መሉክና ሰማርያ።
የካሪም ዘሮች 320
የካሪም ልጅ መልክያና የፈሐት ሞዓብ ልጅ አሱብ ሌላውን ክፍልና የእቶን ግንብ ተብሎ የሚጠራውን መልሰው ሠሩ።