ከዛቱዕ ዘሮች፤ ዒሊዮዔናይ፣ ኤልያሴብ፣ መታንያ፣ ይሬሞት፣ ዛባድና ዓዚዛ።
ከኤላም ዘሮች፤ መታንያ፣ ዘካርያስ፣ ይሒኤል፣ አብዲ፣ ይሬሞትና ኤልያ።
ከቤባይ ዘሮች፤ ዮሐናን፣ ሐናንያ፣ ዛባይና አጥላይ።
የዛቱዕ ዘሮች 945
የዛቱዕ ዘሮች 845