እነዚህም በገበያሽ ውስጥ ያማረ ልብስ፣ ሰማያዊ ካባ፣ ወርቀ ዘቦ እንዲሁም በኅብረ ቀለም ያሸበረቀና በጥብቅ የተታታ ስጋጃ በማቅረብ ከአንቺ ጋራ ይነግዱ ነበር።
ኤልያስም ካባውን አውልቆ ጠቀለለውና ውሃውን መታበት፤ ከዚያም ውሃው ግራና ቀኝ ተከፈለ፤ ሁለቱም በደረቅ ምድር ተሻገሩ።
“ ‘ካራን፣ ካኔ፣ ዔድን፣ የሳባ ነጋዴዎች፣ አሦርና ኪልማድ ከአንቺ ጋራ የንግድ ልውውጥ ያደርጉ ነበር።
“ ‘የተርሴስ መርከቦች፣ ሸቀጥሽን አጓጓዙልሽ፤ በባሕር መካከልም፣ በከባድ ጭነት ተሞልተሽ ነበር።