ኤሊሳማ፣ ኤሊዳሄ፣ ኤሊፋላት ይባላሉ።
ኢያቤሐር፣ ኤሊሱዔ፣ ናፌቅ፣ ያፍያ፣
ዳዊት በእስራኤል ሁሉ ላይ ንጉሥ ሆኖ መቀባቱን ፍልስጥኤማውያን በሰሙ ጊዜ፣ እርሱን ፍለጋ በሙሉ ኀይላቸው ወጡ፤ ዳዊትም ይህን ሰምቶ ወደ ምሽጉ ወረደ።
ኤሊሳማ፣ ኤሊዳሄ፣ ኤሊፋላት።
ኤሊሳማ፣ ኤሊዳሄ፣ ኤሊፋላት ይባላሉ፤ በአጠቃላይ ዘጠኝ ነበሩ።