የሃራራዊው የሣማ ልጅ፣ የሃራራዊው የሻራር ልጅ አሒአም፤
ከርሱም ቀጥሎ የሃራራዊው የአጌ ልጅ ሣማ ነበር፤ ፍልስጥኤማውያንም ሌሒ በተባለ ስፍራ ምስር በሞላበት አንድ ዕርሻ ላይ በአንድነት ተሰብስበው ሳሉ፣ የእስራኤል ሰራዊት ከፍልስጥኤማውያን ፊት ሸሹ፤
የማዕካታዊው የአሐስባይ ልጅ ኤሌፋላት፣ የጊሎናዊው የአኪጦፌል ልጅ ኤሊአም፣
ሃሮራዊው ሳሞት፣ ፍሎናዊው ሴሌስ፣
የሃራራዊው የሳኮር ልጅ አሒአም፣ የኡር ልጅ ኤሊፋል፣