ከካህናቱ፦ ዮዳኤ፣ ዮአሪብ፣ ያኪን፤
የስምዖን ልጆች፦ ይሙኤል፣ ያሚን፣ ኦሃድ፣ ያኪን፣ ጾሐርና ከከነዓናዊቷ ሴት የተወለደው ሳኡል ናቸው።
በእስራኤል ንጉሥ በዳዊትና በልጁ በሰሎሞን በተጻፈው መመሪያ መሠረት፣ እንደየቤተ ሰባችሁ በክፍል በክፍላችሁ ራሳችሁን አዘጋጁ።
ከዮያሪብ፣ መትናይ፤ ከዮዳኤ፣ ኦዚ፤