አካዝ ይሆዓዳን ወለደ፤ ይሆዓዳም ዓሌሜትን፣ ዓዝሞትን፣ ዚምሪን ወለደ፤ ዚምሪን ሞጻን ወለደ።
የሚካ ወንዶች ልጆች፤ ፒቶን፣ ሜሌክ፣ ታሬዓ፣ አካዝ።
ሞጻ ቢንዓን ወለደ፤ ቢንዓ ረፋያን ወለደ፤ ረፋያ ኤልዓሣን ወለደ፤ ኤልዓሣም ኤሴልን ወለደ።
አካዝ የዕራን ወለደ፤ የዕራም ዓሌሜትን፣ ዓዝሞትን፣ ዚምሪን ወለደ፤ ዚምሪን ሞጻን ወለደ።