ኤሊዔናይ፣ ጺልታይ፣ ኤሊኤል፣
ዳዊት ወደ ጺቅላግ በሄደ ጊዜ ከድተው ወደ እርሱ የተቀላቀሉ የምናሴ ነገድ ሰዎች እነዚህ ነበሩ፤ ዓድና፣ ዮዛባት፣ ይዲኤል፣ ሚካኤል፣ ዮዛባት፣ ኤሊሁ፣ ጺልታይ፤ እነዚህ በምናሴ ግዛት ሳሉ ሻለቆች ነበሩ።
ያቂም፣ ዝክሪ፣ ዘብዲ፣
ዓዳያ፣ ብራያና ሺምራት የሰሜኢ ወንዶች ልጆች ነበሩ።