ይሽምራይ፣ ይዝሊያና ዮባብ የኤልፍዓል ወንዶች ልጆች ነበሩ።
የኦፊር፣ የኤውላጥ፣ የዮባብ አባት ነበረ፤ እነዚህ ሁሉ የዮቅጣን ልጆች ናቸው።
ዝባድያ፣ ሜሱላም፣ ሕዝቂ፣ ሔቤር፣
ያቂም፣ ዝክሪ፣ ዘብዲ፣