አቢሱ ቡቂን ወለደ፤ ቡቂ ኦዚን ወለደ፤
ልጁ ኤልያብ፣ ልጁ ይሮሐም፣ ልጁ ሕልቃና፣ ልጁ ሳሙኤል።
አልዓዛር ፊንሐስን ወለደ፤ ፊንሐስ አቢሱን ወለደ፤
ኦዚ ዘራእያን ወለደ፤ ዘራእያ መራዮትን ወለደ፤