ከጌርሶን፤ ልጁ ሎቤኒ፣ ልጁ ኢኤት፣ ልጁ ዛማት፣
የሜራሪ ወንዶች ልጆች፤ ሞሖሊ፣ ሙሲ። በየአባቶቻቸው ቤተ ሰብ የተቈጠሩት የሌዊ ጐሣዎች የሚከተሉት ናቸው፤
ልጁ ዮአክ፣ ልጁ አዶ፣ ልጁ ዛራ፣ ልጁ ያትራይ።
የኢኤት ልጅ፣ የጌርሶን ልጅ፣ የሌዊ ልጅ፤