የመጀመሪያው ዕጣ ለዮአሪብ፣ ሁለተኛውም ዕጣ ለዮዳሄ ወጣ፤
የሌዋዊው የናትናኤል ልጅ ጸሓፊው ሸማያ በንጉሡና በሹማምቱ፣ በካህኑ በሳዶቅ፣ በአብያታር ልጅ በአቢሜሌክ እንዲሁም በካህናቱና በሌዋውያኑ ቤተ ሰብ አለቆች ፊት ስማቸውን ጻፈ፤ የጻፈውም አንዱን ቤተ ሰብ ከአልዓዛር ሌላውን ደግሞ ከኢታምር በመውሰድ ነው።
ሦስተኛው ለካሪም፣ አራተኛው ለሥዖሪም፣
ከካህናቱ፦ ዮዳኤ፣ ዮአሪብ፣ ያኪን፤
ካህናቱ፦ ከኢያሱ ቤተ ሰብ የዮዳኤ ዘሮች 973
ከካህናቱ፦ የዮያሪብ ልጅ ዮዳኤ፤ ያኪን፤
ከዮያሪብ፣ መትናይ፤ ከዮዳኤ፣ ኦዚ፤