ዐሥራ ዘጠነኛው ለፈታያ፣ ሃያኛው ለኤዜቄል፣
ዐሥራ ሰባተኛው ለኤዚር፣ ዐሥራ ስምንተኛው ለሃፊጼጽ፣
ሃያ አንደኛው ለያኪን፣ ሃያ ሁለተኛው ለጋሙል፣
ሥጋዬ አንተን በመፍራት ይንቀጠቀጣል፤ ፍርድህንም እፈራለሁ።