ዐሥራ ዐምስተኛው ለቢልጋ፣ ዐሥራ ስድስተኛው ለኢሜር፣
ዐሥራ ሦስተኛው ለኦፖ፣ ዐሥራ አራተኛው ለየሼብአብ፣
ዐሥራ ሰባተኛው ለኤዚር፣ ዐሥራ ስምንተኛው ለሃፊጼጽ፣
ከኢሜር ዘሮች፤ አናኒና ዝባድያ።
የኢሜር ዘሮች 1,052
የፋስኮር ዘሮች 1,247
በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ውስጥ አለቃ የነበረው፣ የኢሜር ልጅ ካህኑ ጳስኮር እነዚህን ነገሮች ኤርምያስ እንደ ተነበየ በሰማ ጊዜ፣