ስድስተኛ ልጁ አሳም፣ ሰባተኛ ልጁ ዳዊት።
አራተኛ ልጁ ናትናኤል፣ ዐምስተኛ ልጁ ራዳይ፣
እኅቶቻቸውም ጽሩያና አቢግያ ነበሩ። የጽሩያ ሦስት ወንዶች ልጆች አቢሳ፣ ኢዮአብና አሣሄል ነበሩ።