ኬጢያዊው ኦርዮ፣ የአሕላይ ልጅ ዛባድ፣
እንዲሁም ኬጢያዊው ኦርዮ። በጠቅላላው ሠላሳ ሰባት ነበሩ።
ይትራዊው ዒራስ፣ ይትራዊው ጋሬብ፣
የሮቤላዊው የሺዛ ልጅ ዓዲና፤ እርሱም የሮቤላውያንና ዐብረውት ለነበሩት የሠላሳ ሰዎች አለቃ ነበረ።
ዓታይ ናታንን ወለደ፤ ናታንም ዛባድን ወለደ፤