የዓና ወንድ ልጅ፤ ዲሶን። የዲሶን ወንዶች ልጆች፤ ሐምዳን፣ ኤስባን፣ ይትራን እና ክራን።
የሖሪውያን የነገድ አለቆች እነዚህ ነበሩ፦ ሎጣን፣ ሦባል፣ ፂብዖን፣ ዓና፣
የሦባል ወንዶች ልጆች፦ ዓልዋን፣ ማኔሐት፣ ዔባል፣ ስፎ እና አውናም። የፂብዖን ወንዶች ልጆች፤ አያ እና ዓና።
የኤጽር ወንዶች ልጆች፤ ቢልሐን፣ ዛዕዋን እና ዓቃን። የዲሶን ወንዶች ልጆች፤ ዑፅ እና አራን።