ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 6:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 በፍጻሜህም ዕረፍትን ታገኛለህ፤ ደስታም ይሆንሃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በመጨረሻ ዕረፍት በሷ ታገኛለህ፤ ስለ አንተ ደስታ ትሆንልሀለች። ምዕራፉን ተመልከት |