ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 45:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ሌሎች ግን ተቃወሙት፤ የዳታንና የአቤሮን የሆኑ ሰዎች፥ የእነቆሬም ሠራዊት በመናደድና በመቈጣት በምድረ በዳ ቀኑበት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ሌሎች ግን በእርሱ ላይ አሴሩ፥ በበረሃማ ሳሉ ተመቀኙት፥ ዳታን አቢሮንና ተከታዮቻቸው፥ ኮፊና ወገኖቹም ጭምር በቁጣ ተነስተውበታል። ምዕራፉን ተመልከት |